መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ሳፕላይ መምርያ ወይም Â አ/አበባÂ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 22/05/2016 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 30/05/2016 እ.ኤ.አ ከሳኣት በኃላ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና ቤት ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::::

3 ተጫራቾች የጨረታማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብር 50,000.00Â (ኣምሳ ሺህ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ Â ተቀባይነት የለዉም::::

4 ጨረታዉ 30/05/2016 ከሳኣት በኃላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 30/05/2016 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀንÂ ጀምሮ 10 - 15 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

                           አድራሻ

        መቐለ                                    አዲስአበባ

 ስልክ   + 251- 344406803                  ስልክ   +251- 116298563 /59                Â

 ፋክስ  + 251-344406225                     ፋክስ    +251- 116298560                                                   Â