የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሾች 1. ፋርማሲ መምህራን ዓሓ/መ/ቤቶች 2. ሮወይ ዓ/ሓ/ፍ/መ/ቤቶች ሕ/ስ/ማ በአፈ ተከሳሽ ማዕሾ ይብራህ ህንፃ ተቋራጭ ይመለከተኛል ባይ ጣልቃ ገቢ አባይ ባንክ አማ በከሳሽ እና ተከሳሽ የቀረበ የአፈፃፀም ከርክር በሽሬ እንዳስላሴ ቀበሌ 05 ብሎክ 68 አዋሳኝ በምስራቅ ከበደ ፀጋይ፣ በምእራብ ሃለቃ ገብረ አብርሃ ፣ በደቡብ ወ/ሮ በላይነሽ ዘነበ፤ በሰሜን መንገድ የሚዋሰን የቦታ ስፋቱ 227.3 ካሬ ሜትር ንብረቱ ኣፈ ተከሳሽ የአቶ መዓሾ ይብራህ የሆነ ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ 4,896,818.48 /አራት ሚልዮን ስምንት መቶ ዘጠና ስድስት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ስምንት ብር 48/100/ የሆነ በጨረታ እንዲሸጥ ስለታዘዘ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች በ22/04/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ስለሚካሄድ ጨረታው በሚካሄድበት ቤት ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ እያስታወቅን ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች 25% ቅድሚያ ካሸነፈበት ዋጋ ማስያዝ የሚችል መሆኑን አውቃችሁ የጨረታው ውጤት ለ24/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ወደ ትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትብሄር ችሎት እንዲቀርብ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት