የግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የውሃ ማጣርያ ኬሚካል (ክሎሪን) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ ያላቸው

2. ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ

3. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዶክሜንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) በመክፈል መቐለ ውሃ አግልግሎት ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዶክሜንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር G1_02 መግዛት ይችላሉ

4. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክሜንቱን ማስገባት የሚቻለው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2017 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ወደ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥኑ ማስገባት ይችላሉ።

5. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚዘጋው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 2017 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። እሁድ ወይም የህዝባዊ በአል ከሆነ ደግሞ ቀጥሎ ባለው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ተጫራች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ሁሉም ተጫራቶች 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ በጥሬ ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክረዲት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

7. ተጫራቹ ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክሜንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ ኣለባቸው።

8. በዶክሜንቱ ከተሰጠው ስፐስፍኬሸን ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም።

9. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ ውል ማስከበርያ ካሸነፈው ዋጋ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ዋስትና የውል ማስከበርያ (Performance bond guarantee) 10% ማስያዝ የሚችልና በ3 ቀን ውስጥ ውል አስሮ በዶክሜንቱ በተጠቀሰው ቀን ንብረቱን ማስገባት የሚችል

10.በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሂደት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ለማዛበት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስና ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ

11. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክሜንት ተቀባይነት የለውም።

12. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከተከፈተ ለ40 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው።

13. ጽ/ቤቱ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንደ አስፈላጊነቱ ከያንዳንዱ ነጠላ ዋጋ በ20% የመጨመር ወይም የመተነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. የሚቀርበው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክሜንት

14.1 ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም

14.2 ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል።

15.ፅ/ቤቱ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊር የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ - ትግራይ መቐለ

መቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልገሎት ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 034 440 7335/09 14 755 845