ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ግልፅ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ፣

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ መሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣
  2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
  3. ተጫራቹ ቲን ሰርተፍኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
  4. የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ተጫራቹ የማቅረቢያ መታወቂያ ምዝገባ ያለው መሆኑ ማቅረብ የሚችል፣
    • ሎት 1 የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት ፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • ሎት 2 የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 50,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • ሎት 3 የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source) የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 50,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት ፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
    • የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል
  6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ መግዛት ይችላል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ማህተም ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡
  8. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ላይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ዩኒቨርሲቲው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ