መቐለ ዩንቨርስቲ

ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል :: ስለሆነም አቅም ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናው ግቢ ከ21/12/2016 ዓ/ም እስከ 30/12/2017 ከጥዋቱ 3:30 የመወዳደርያ ሰነድ እንዲወስዱ እንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ ነሃሴ 30/2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201 የሚከፈት ይሆናል ::