1 ንብረቱ በመቀሌና ከተማ እና ኣዲስአበባ የተለያዩ ቦታዎች ይገኛል በተጠቀሰዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ በዲዳብሊዉ ኢንትርናሽናል /Dw International / ቴሌቭዝን ከተላለፈበት ቀን ጀምሮ እክ መጋቢት 13/ 2016 ዓም ማመልክት ይችላሉ
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመግዛት የመሸጣ መነሻ ዋጋዉን ማየት ይችላሉ
3 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይ ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 16 ቀይ መስቀል ግቢ በሚገኘዉ ኣዳራሽ ከመጋቢት 10/2016 ዓም እስከ መጋቢት 13/ 2016 ዓም ግልፅ ጨረታ ይካሄዳል
4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከመሸጫ መነሻ ዋጋ 20 % በስፒኦ ቅድሚያ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል
5 ተጫራቾች ተጫርቶ ያሸነፍዎቸዉ ንብረት ዋጋዉን በመክፈል በኣስር / 10 / የስራ ቀናት ዉስጥ ማንሳት አለባቸዉ ካላነሱ ግን በስፒኦ ያስያዙትን ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ጨረታ ይቀርባል
6 ገዥዎች የስም ማዘዋሪያ ምሉ ወጪዉን ይሸፍናሉ
7 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ