መቐለ ዩንቨርስቲ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋ:ዜጣ የወጣበት ቀን 30/1/2013

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 330 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን :በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ይከታል በ16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት፤ ምዝገባ ስርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

4 የአቅራቢዎች የምስክር ወረቀት ወይም በግዥ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/ቲን/ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

መለያ

የጨረታው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

Lot 1

የሊፍት ጥገና አገልግሎት (Elevator Maintenance Service)

50,000.00

Lot 2

የልብስ ማጠብያ(ላውንደሪ) ማሽን ጥገና አገልግሎት

50,000.00

በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታልቲ ስም ማስያዝ የሚችሉ

5.ማንኛውምተጫራች የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር / በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፣

6. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ጊቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላል፣

7. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 330 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣

9. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፣

10. መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ፡- ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒትል ጊቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላል፣ ስቁ 0344416672/90 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል