የትግራይ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኮርፖሬሽ

1  የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል

5 ጨረታዉ ከተለጠፈበት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በሰስተኛዉ  ቀን ልክ በ 2፡30 ሰዓት ተዘግቶ 3፡00 ይከፈታል

ከቀን 01/10/2012ዓ/ም እስከ 03 /10/2012ዓ/ም

ኣድራሻችን በሰራዋት መንገድ ሆኖ ማይወይኒ ቀበሌ

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 29 11