ቢዘህ መሰረት

  1.  በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  ያላቼ
  3.  ኣግባብነት ያለዉ ኣቅራቢነት የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  4.  የ ቫት ተመዝጋቢና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርቡ
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1 -4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉ ማስረጃዋች ፎቶ ኮፒ  ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር ኣያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ
  6. የጨረታዉ ማስከበርያ 3000 በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ
  7. ጨረታዉ ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 20 ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ፅ ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መዉሰድ ይችላሉ
  8.  ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በመሙላት በስም በማሸግ የጨረታ መመርያ በሚያዘዉ በመቀለ ዋና ፅቤት  በሚገኘዉ የጨረታ ሳጥን አንድ ኦርጅናልን ኣንድ ኮፒ እስከ ጥር 20 2008 ዓም 8 ፡30ባለዉ ግዜ የጨረታ ሰነዱ ማስገባት ይኖርባቸዋል በዚሁ እለት በዋናዉ ፅ /ቤት  9 ፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
  9.  ተጫራቾች አሸናፊ ሁነዉ ሲገኙ በ 20 ስራ ቀናት ሕትመቱ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  10. የወቅቱ የገበያ ዋጋ ያለገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረዉ
  11.  ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሁነዉ ሲገኙ በአምስት ቀን ዉስጥ መቀለ በሚገኘዉ ዋናዉ  ፅቤት ዉል ማሰር የሚችሉ
  12.  አሸናፊዎች ያሸነፉበት መፅሔት እስከ ፅ /ቤት መቀለ ትግራይ ልማት ማህበር ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
  13.  አሰሪዎ ፅ /ቤት  የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344408246 0344409923 መጠየቅ ይቻላል