- የዘመኑ ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርቲፊኬት፣የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ ጥር 2012 ዓ/ም ቫት ሪፖርት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ (TOR) ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት በነፃ ሰነድ ጨረታ መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የፍላጎት መግለጫ ሰነዳቸውን (Expression of Interest) እስከ 02/08/12 ዓ/ም ማቅረብ ይችላሉ::
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርበታል::
- ጽ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::
- ለበለጠ ማብራሪያ በስ/ቁጥር፡- 03 455 934 11 /03 424 087 57 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት