1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
2 ኣሸናፊዉ ተወዳዳሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል
4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 2% በስፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጡን ማስገባት ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ ከመጋቢት 14/2012ዓ/ም እስከ መጋቢት 23/2012ዓ/ም 3፡00 ድረስ ሚቆይ ሲሆን የተማላ የጨረታ ሰነድ ዞርጀናል ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ እስከ መጋቢት 23/2012 3፡00 የሚዘጋ ሆኖ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል
ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76/ 09 14 72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ