ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ብር 100.00 (አንድመቶብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀን 10፡30 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ላይዘን ኦፊስ ጽ/ቤት ወይም ሑመራ በሚገኘው ዋና ቢሮ በመውሰድ መጫረት ይችላሉ፡፡ ጨረታው 11ኛውየሥራቀንከጥዋቱጥጥፍሬ 330 ሰዓትተዘግቶበዕለቱ 400 ሰዓትይከፈታል፡፡የእንስሳትጨረታ 430 ሰዓትተዘግቶበዕለቱ 500 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡

ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

መረጃበስልክቁጥር፡- 0935406182 0911 23 72 45 ደውለውማነጋገርይችላሉ፡፡

ሂወትእርሻመካናይዜሽን/የተ/የግማህበር