ከፍተኛ ፍርድ ቤት

አፈ/ከሳሽ አቶ ጌታቸው ይሄይስ አፈ/ተከሳሽ ኣፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር መካከል ባለው አፈፃፀም ክርክር ባለፈው የተደረገው ጨረታ ስለተሰረዘ የሰሌዳ ቁጥር አ.አ. 03-A51762 የሆነው መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 2,381,509.95 የሚጫረት ካለ እንዲጫረት ተጫራች የመነሻውን ዋጋ 25 ፐርሰንት አስቀድሞ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

ጨረታው እስከ 7/7/2012 ዓ.ም በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ለ30 ቀናት አየር ላይ ለንባብ በቅቶ ጨረታው በ13/8/2012 ዓ.ም ከ3፡00-6፡30 ሰዓት ይካሄዳል በ14/8/2012 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ውጤቱ ይቀርባል፤ ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ደግሞ በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ ነው፡፡

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ሰበር ችሎት