- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን 2/7/2012 ዓም
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን ; በ15ኛዉ ቀን 4:00 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ15ኛዉ ቀን 4:30 ሰዓት
የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ ያላቸው - ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታው ዶክሜንት የማይመለስ 200(ሁለት መቶ) በመክፈል መቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታው ዶክሜንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛትይችላሉ
- ጨረታ ዶክሜንቱ ማስገባት የሚቻለው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2012 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ወደ ጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 15ኛው ቀን 2012 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ሁሉም ተጫራቾች 130,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ በCPO በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ጥሬ ገንዘብ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትእዛዝ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ።
- ተጫራቹ ካሁን በፊት በፅ/ቤታችን ተወዳድሮ ያሸነፈው ንብረት 100% ካላስገባ (ካላቀረበ) በዚህ ጨረታ መወዳደር ኣይችልም
- ተጫራቹ ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት፣ ስትጨማሪም በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት) ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ ኣለባቸው።
- በዶክሜንቱ ከተሰጠው ስፔስፊኬሽን ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው አሸናፊ ውል ማስከበሪያ ካሸነፈው ዋጋ በCPO በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና የውል ማስከበሪያ ( Performance bond guarantee ) 10% ማስያዝ) የሚችልና በ3 ቀን ውስጥ ውል አስሮ በዶክሜንቱ በተጠቀሰው ቀንና ንብረቱን ማስገባት የሚችል
- በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራችና ከጨረታው ውጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስና ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ
- ጨረታሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣውን የጨረታዶክሜንትተቀባይነት የለውም።
- ጨረታ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ ለ60 ተከታታይ ቀናት) ብቻ ነው።
- ጽ/ቤቱ ጨረታው እንደ አስፈላጊነቱ ከያንዳንዱ ነጠላ ዋጋ በ20%የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የሚቀርበው ጨረታ ዶክሜንት 15.1ቴክኒካል አንድ እርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ? የሚችል እንዲሁም 15.2 ፋይናንሻል ኣንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ፣ የሚችል መወዳደር ይችላል
16.ፅ/ቤቱ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ) ነው።
አድራሻ ፡- ትግራይ መቐለ
ስልክ ቁጥር 0344407335/ 0914755845
የመቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት