መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታ መስፈርት

1  ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ  የጨረታዉ በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወይም አ/አበባ  ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ16/12/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 30/12/2015 እ.ኤ.አ ከሰኣት 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) የጠቅላላ ያስገቡት 2% በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ  ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 30/12/2015 ከሳት በሆላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 31/12/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ ያጠቃለለ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 10 - 15 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

6 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

7 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

8 ተጫራቾች  ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

 

                            አድራሻ

         መቐለ                                     አዲስአበባ

ስልክ    + 251- 344402017                      ስልክ    +251- 116298563 /59                 

 ፋክስ+ 251-344406225                         ፋክስ        +251- 116298560