ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት መቀሌ ከተማ እየተገነባ ለሚገኘው መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ ስራ ለተቆጣጣሪ መሃንዲስ አገልግሎት የሚውሉ የቤት Auto Mobile እና PIN ካፕ መኪና ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 11, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 11, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደብል ገቢና ፒክ ኣፕ /Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2011 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 6, 2011 4:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐሌ ደንጎላት ሳምረ -ፊናርዋ -መንገድ ስራ ፕሮጀክት መሰቦ ከሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ፕሮጀክቱ የሚያስገባ 400 ኩንታል የመጫኝ ኣቅም ያለው ደረቅ የጭነት መኪና በኣንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ለመከራየት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 4, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 4, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 15, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 15, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚሰጡ የኣፈር፣ የድንጋይ፣የጋራንቲ ለጠጠር፣ ለቤዝ ኮርስና ለኣሸዋ ማመላለሻ ከ16 ሜ/ኩብ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 11, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 11, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በኤጀንሲ ማእድንና ኤነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮፎርማ ማስተባበሪያ ዩኒት የሚባል ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሲሚንቶ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 15, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 19, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 19, 2011 11:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11-03B በመቐለ ከተማ በሚገነባዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ለሰራተኛ ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎችን መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቪትዝ መኪና ወይም ኤክስክዩቲቭ መኪና ለቢሮ ስራ መከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 5, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 5, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/