መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/ የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 15, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 15, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,500.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ለመስቀል በዓል የሚሆን በጨረታ ቁጥር 02/2012 የመድረክ ዝግጅት ሙሉ ዲኮር እንዲቀርብለት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2012 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

ሰቲት ሑመራና ኣከባቢዋ ማሕበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ለ ሬድዮ አገልግሎት የሚዉል የሬድዮ ትራንስሚተር ጥገና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መጠገንን ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 5, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ራያ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት፣የዳቦ አቅርቦት ግዢ፣የሠራተኞች ማመላለሻ የመኪና ኪራይ፣ጊዜያዊ ዶርሚተሪ ጥገና ሥራ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 3, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 3, 2012 2:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 5, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 1, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 1, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2012 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 19, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 28, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/