የመቸለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች ጣውላ እንጨቶች ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 3, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና ከባድ ያገለገሉ 16 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል Save

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 2, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 17, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 18, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ሓራጅ/

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተጋገረ የዳቦ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ 145 ካ.ሜትር ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ኣዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 26, 2017 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 26, 2017 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች፣ ጣውላ እንጨቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ድርጅታቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በዋጋ ማቅረብያ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 3, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ስር ላሉት ኣምስት መድሃኒት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የካሽ ረጂስተር ማሽኖች ለመግዛት ከዚህ ማስታወቅያ ጋር ተያይዞ ባለው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 21, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 7, 2017 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችበጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 20, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 25, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 27, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 28, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/