በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና ወረዳ በልምዓት ትኩለና ዛና ቀበሌዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ለ11ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለሠራዊት መጠለል ስራ አገልግሎት የሚዉል ማተርያሎች ማለትም አሸዋ ጠጠር እንዲሁም በህንፃ መሰርያ አቅራቢ ድርጅት የሚቀርብ ማተርያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 8, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 8, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 26, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 6, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት የ ኤለክትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 20, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝንስ ቢሮ እየቀረቡ ያሉት ሰፋፊ ይፕሮጀክት ሥራዎች ለማከናወን የሚገለግሉ ኣይሱዙ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የግዥዉ ዓይነት የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 16, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት 8 ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ የዉጭና የሀገር ዉስጥ የቢሮ እቃዎች ለ 2008 በጀት ዓመት በአገር ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 26, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 28, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/