በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 24, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 24, 2011 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11-03B በመቐለ ከተማ በሚገነባዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ለሰራተኛ ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎችን መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቪትዝ መኪና ወይም ኤክስክዩቲቭ መኪና ለቢሮ ስራ መከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፐሮጀክት ያገለገለ ሙሉ ኤጋ፣ ሙሉ ቆርቆሮዎችን ፣ሙሉ ቆርቆሮዎችን በቁጥር (ለኣንድ) በተሰጠ ዋጋ ቁርጥራጭ ኤጋ ደግሞ በክምር (በተሰባሰቡት) ቦታ ላይ አይቶ በጅምላ ኣወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተጫራቸቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው ነገሮች

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 19, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 19, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣ የመኪና ዘይትና ቅባት፣ የፍራፍሬ ችግኝ፣ የሰው ሠራሽ የእንሰሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 3, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 3, 2011 3:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል ብዛቱ 350RHS/ቱፓ/20/20*2mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫኝ የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 30, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመድኃኒቶች ዕቃዎች የ RO Water treatment spare part ዕቃዎች and Maintenance service ሥራ ግዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 27, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 27, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ካልኦት ፅገና/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 27, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 28, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 27, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 28, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ለስፖርት ውድድር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ዓይነት ትጥቆችና የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ ሞተር ሳይክል፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የንብ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የቢሮ አቃዎች /ፊርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 27, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 27, 2011 3:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/