በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2011 በጀት ዓመት ሑመራ ከተማ ሆስፒታል ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2011 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 11, 2011 5:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሰቲት ሑመራ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 26, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

ራያ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት መሳሪያ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 26, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ /የተ/የግል ኩባንያ (ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት ( Scarp materials ) እና (Chips) የመሽን ጥራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካ ኣገልግሎት የሚውል (calcium Hypo Chlorite) የተባለ የኬምካል ኣይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫኝ የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሕንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአይት (ICT) ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 19, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 19, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣አላቂ የስፖርት ትጥቅ፣ኤቲና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 19, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 19, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ሰራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ13 (ኣስራ ሦስት) ቅርንጫፎች ማለትም ሮማናት፣ ኣይናለም፣ ወልዋሎ፣ቃለ ኣሚን፣ምውፃእወርቂ ፣ እምባሴራ፣ ዛለምበሳ፣ የጭላ ፣ራያ ኣዘቦ፣ ዋጃ ጥሙጋ፣ ፅጌሬዳ እና ዋጀራት የሚሆኑ በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2011 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2011 10:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓየተየግ/ኩባንያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/021/2018 በ 15/10/18 እ.አ.አ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በቃት ያላቹህ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 24, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣስገለ ፅምብላ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 25, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/