መቐለ ዩኒቨርስቲ የደረቅ እንጀራ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 25, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 9, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 9, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ካፌን ሬስትራንትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 28, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 28, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የሰራተኞች አልባሳት : ጫማዎች: ጓንቶች ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 12, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን/ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኽልተ አዉላዕሎ የገኑማፕሮጀክት ለመስኖ ግልጋሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ዲናሞ ፓምፕ ለመግዛት ስለተፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 21, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 27, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በገላን ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የ PEB ዎርክ ሾፕ ተከላ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ በኤሌክትሮ ሜካኒካል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 13, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 19, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ ኣስተዳደር በተለያዩ ቦታዎ ( ኣጂፕ ዓሽምድሑን ደደቢት እና ኢትዩያ ንግድ ባንክ ኣከባቢ) የትራፊክ መብራት (Trafic Light) ስራ በኤሌክተሪክ ሜካኒካል ደረጃ 4 እና በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 9, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 6, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 7, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 14, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል PUPVC , PIPE and FITING Water Quality Laboratory Accessories Chemicals and Reagents መግዛት ስለፈለገ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 22, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 22, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/