መስፍን ኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ለኤሌክትሮ መካኒካል አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን Complet Aluminum Scafolding 12m በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 27, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 27, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ፅህፈት ቤት መቀለ የቢሮ ግንባታ በርና መስኮት በኣልሚንዩም ለመገጣጠም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 45,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአልሙኒየም መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 7, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 7, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 27, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 27, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/