ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ወረዳ ከተማ መኾኒ ባለው 4.03ሄክታር(40300ካሬ ሜትር) የገበያ ማዕከል ቦታ ላይ የከተማ ልማት በሚፈቅደው የቦታ መጠቀሚያ ስሪት መሰረት የገበያ ማእከል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 1 ሴሚ ቤዝመንት+G+6 የህንጻ ፕላን (ዲዛይን) ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች (አማካሪዎች) በዲዛይን ውድድር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 9, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 9, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኦርጋኒዜሽን ኮንሳልታንሲይ/

የእንዳሞኾኒ ወረዳ እቅድና ፋናንስ በሴፍትኔት በጀት አሸዋ ጠጠር እና ድንጋይ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት እና ለኮንስትራክሽን ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 21, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 21, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/