ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 24, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 6, 2017 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 6, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የመድን ካሳ ክፍሉ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች • ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፣ግብር፣እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ ለመግዛት የሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 22, 2016 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 22, 2016 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዳሎል/ሙስሊ-ባዳ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል “Supply and Apply Road Marking and Traffic singns* ግዥ ለመፈፀም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2013 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአድሽሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ የማማከር አገልግሎት የሚውል ‹‹Consultancy Service for general STD and HIV/AIDS Alleviation measures" ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2013 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ ዝኮኑ ግልጋሎት/

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ የተ.የግ ማህበር Double Cabin Pickup 4WD.100HP በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2013 10:54 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 30, 2013 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ አስፋልት ቢትመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 25, 2013 4:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2013 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 25, 2013 5:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 300,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ራያ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በትግራይ ደቡባዊ ዞን በአላማጣ ከተማ ለሚያቋቁመው የወተት ማቀነባበርያ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የቢሮ እና የሕንፃ ግንባታ ዲዛይን ማሠራት በማስፈለጉ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የተሰማሩ ባለሙያዎችን በጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 25, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 5, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 1, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/