ኣ/ባ/ግ/ግ/ፋ/ክ/ግ/ጨ/ቁ 004/2018
ቀን፦ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም
ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENIRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለ ሆነም
በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች አንበሳ ባንክ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን 24/08/2018 ዓ.ም እስካብ 29/08/2018ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ሰዓታት በባንኩ የተዘጋጀ የጨረታ ዝርዝር መግለጫ እና የጨረታ ሰነድ ቀይ መስቀል ፊት ለፊት የሚ ገኘው የአንበሳ ባንክ አ.ማ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በመምጣት የጨረታ ሰነዱ በብር5ዐዐ /አምስት መቶ/ በመግዛት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
• የረጅም ግዜ ስራ ውል ስምምነት ማሰር የሚችል።
• የ2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድና የሻት ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው እንዲሁም የመጋቢት ወር የቫት ሪፖርት ማቅረብ
• ዋጋው ቫት ያካተተ መሆኑን እና አለመሆኑን መግለፅ አለበት:: ካልተገለፀ ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል
• ለጨረታው ማስከበርያ የሚሆን ብር 300,ዐዐዐ (ሶስት መቶ ሺ) በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንት ማስያዝ የሚችል
• ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለየብቻቸው ታሽገው ማቅርብ አለባቸው፡፡
• ጨረታው ፋይናንሻል 3ዐ%,ቴክኒካል 7ዐ% ይወክላል፡፡
• ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 29/08/2018 ዓ.ም ጥዋት 4:0ዐ ሰዓት ተዘግቶ ተጫራች ወይም ወኪል በተገግቡት ብ4:15 ሰዓት ይከፈታል::
•የጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራች ባይገኙም ይከፈታል።
• ተጫራች ለሚ ያቀርበው ዋጋ እና አስፈላጊ ዶክመንት የድርጅቱ የሚገልፅ ህጋዊ ማህተም በያንዳንዱ መኖር አለበት፡፡
• ማሳሰብያ፡-ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ: ቀይ መስቀል ፊት ለፊት ወይም አንበሳ ባንክ አ.ማ ጅቡሩክ ቅርንጫፍ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ስ.ቁ 0934826049/0975452043